ይህ ክፍል መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ጥያቄዎችን የምንወያይበት ነው። ለዛሬ ለመጀመሪያ አንድ ጥያቄ እናንሳ።
፩. እግዚአብሔር አዳምን ከመፍጠሩ በፊት አዳም እንደሚሳሳት ያውቃል/ አያውቅም? እንደሚሳሳት ካወቀ ለምን ፈጠረው?
ለዚህ ጥያቄ ተሳታፊዎች ከዚህ ጽሑፍ ሥር comments የሚለውን በመጫን post comment በሚለው መልሳችሁን መላክ ትችላላችሁ። መልሱ ከጥቂት ቀናት በኋላ ይሰጣል።
endemisasat yawkal ... mekniatum degmo tesasto wode Siol bigebam degmo kelij leju tewoldo moten bemot shiro endemiadinewum yawkal ...
ReplyDeleteYakal,gen cigebagne.....KIRSTOS ye'netsanet AMLAKE selehone yehien adreg, yehien atadreg bilo yenageral enji ayasgededem. wedefekedenew ejachenen mezergat yerasachen fekad new. enam Adam wedefekedew sedede. ye EGZIEABHEIRem fikiru firdun selemaykenesew teferdobetal. even huliem behiwotachen what happens is this.....
ReplyDeleteመልሳችሁን እጠብቃለሁ
እግዚአብሔር አዳም እንደሚሳሳት አዳምን ከመፍጠሩ በፊት ያውቃል:: ነገርግን ስለሚሳሳት አልፍጠረው አላለም:: እርሱ እግዚአብሔር ወልድ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ የሱን ሞት ሞቶ እንዲያድነው እንጅ:: ይህ አንድም እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለውን ፍቅር እንድናውቅ ያደረገው ይመስለኛል::
ReplyDeleteመልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ:)